Translation is not possible.

ይህ የቲም ልጃችን መናገር እና መስማት የተሳነው ነው።

ይህ ልጅ ከሶስት ዓመት በፊት ስናገኘው አካሉ ሰውነቱ በጣም የተጎዳ ነበር።

በቀን ስራ የምታሳድገው እናቱ የኩላሊት ታማሚ በመሆኑዋ የዛሬ 3 ዓመት ጋሽ ኑሩ የተባለ ጎረቤቱ ሰው ወደ አቢዘር አምጥቶ አስመዘገበው። የልጆቼ ጓደኛ በመሆኑ ልጆቼን ሳለብስ በየዓመቱ ይጨንቀኝ ነበር ሰዎች እያወጡ እሱን ሳላለብስ ልጆቼን አላለብስም እሳቀቅ ነበር የእኔንም መሳቀቅ ነው የቀነሳችሁልኝ አቢዘር ይህ ብቻ ይበቀዋል ይላል።

የቶፊቅን ጣዕመንም እናት ደሴ ድረስ ወሰድን አሳክመን በአላህ ፍቃድ ጤነኛ ሁናለች።

ያለፈውን ዓመት የቶፊቅ ስፖንስር በውጭ ሀገር የምትገኝ ቤተሰባችን ነበረች ። በምንገናኝበት ስልክ በተደጋጋሚ ላገኛት ብሞክርም እሷን ማግኘት እንደማልችል ነገሩኝ አላህ ደህና ያድርጋት አዲሰ ስፖንሰር ለመፈለግ ተገደናል።ባለችበት አላህ ደህና ያድርጋት

የሰው ልጅ ከይርን ሁሌ ይጀምራል እንጂ አይጨርስም የአቢዘር ቤተሰቦች የቲም መያዝ ሲከብዳችሁ አብሸሩ አቢዘር ሌላ ሰው ይፈልጋል ። ምንም አትሸማቀቁ በሁሉም ነገር ዘላላማዊ አቅም ያለው አላህ ብቻ እና ብቻ ነው።

አቢዘርም ብመደራጀትን የመረጠነው የጀመርነውን ከይር ለሌላ እያቀበልን ለመቀጠል ነው። ዓመት የያዘ አይደለም 100 ብር ለአቢዘር የሰጠ ትልቅ ሰው ነው።

ለዚህ አሳዛኝ ልጅ ሌላ እህት ወንድም ከዚህ ቡሀላ ያለውን አንድ ዓመት ወጩን የሚሸፍን ስፖንሰር እንፈልጋለን ለ1 የቲም 10 አይነት ድጋፎችን የምናደርግበት የ1 ዓመት ወጭ 36 ሺህ ብር ነው።

ይህ የአመት ወጭ ለ4 ጊዜም ከፋፍሎ መላክ ይቻላል።

የቲሞችን በቻልነው አቅም ከልጆቻችን ጋር እያስተማርን ለትውልድ እያቀበለን ጠንክረን ከአቢዘር ጋር እንቁም ።አላህ ይወፍቀን።

ሁላችንም ስለ የቲም ያገባናል ሁላችንም አቅም አለን እንችላለን።

ተጨማሪ መረጃ +251911393123 +251939003838

የአቢዘር የባንክ አካውንቶች

ኢትዮንግድባንክ»=1000313689275

ሂጅራ ባንክ =1003026690001

«አዋሽ ባንክ» =01308869183000

«አቢሲኒያ ባንክ» = 62459638

ኦሮሚያ ኢንተ=1385082500001

ኦሮሚያ ህብ/ባንክ1041700010823

«ዳሸን ባንክ » 7927722324611

ከልጆቻችን ጋር አይታሞችን እናስተምር በወር የአንድ ቀን የ1 የቲም ወጭ 100 ብር ከመቻል ጀምሮ በቋሚነት እንሳተፍ ።

በየወሩ በሜሴጅ እንድናስታውሳች ከታች ያለውን ሊንክ በመክፈት የአቢዘር አባል ይሁኑ።

https://bit.ly/2TeUor3

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group