7 month Translate
Translation is not possible.

"ሆስፒታላችሁን በቦምብ ልናፈነዳው ነው" ተብሎ ማስጠንቀቂያ ተነግሯቸው "ታካሚዎቻችንን ጥለን የትም አንሄድም" ብለው አብረው የሚሞቱ ሀኪሞችን ፍልስጤም በዚህ ዘመን አሳይታናለች። ሰው እንዴት በሁሉም የእድሜ ክልል፣ በሁሉም የስራ ዘርፍ እኩል ጀግና ይሆናል.?! ፍልስጤም ተዓምረኛ ምድር..!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group