Translation is not possible.
የሩስያ የአደጋ ጊዜ ጉዳዮች ሚኒስቴር እንደገለጸው በፕሬዚዳንት ፑቲን ባዘዘት መሰረት ሁለት ኤል-76 አውሮፕላኖች የሰብአዊ ርዳታ ጭነው ለጋዛ ሰርጥ ሲቪል ህዝብ ተልከዋል።
...
እርዳታዎቹ መድሀኒቶች፣ ፋሻዎች እና መድማትን ለማቆም የሚረዱ የህክምና መሳሪያዎች መሆናቸውን ተገልጿል።
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group