Translation is not possible.

ኢብኑል ቀይም – ረሂመሁሏህ – እንዲህ ይላሉ:–

"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው። እውቀትን መጥላት ደግሞ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መጥላት ነው። እውቀትን መውደድ የእድለኝነት ምልክት ነው። እውቀትን መጥላት ደግሞ የእድለ ቢስነት ምልክት ነው።"

( مفتاح السعادة) ١/٤٣٥

Send as a message
Share on my page
Share in the group