Translation is not possible.

#አስቸኳይ_ሼር || የእዝራኤልን ምርቶችን መጠቀም ፍልስጢን ላይ ቦንብ እንደመወርወር ነው ‼️#baycot

በሀገራት መካከል በሚደረግ ጦርነት ከቀጥተኛው ውጊያ በላይ የኢኮኖሚ እቀባው ምርት እና አገልግሎታቸውን አለመጠቀም ትልቁ ጦርነት ነው።

ሁላችነም ሰብዓዊነት የሚሰማን የፍልስጢን ወገኖች ሞ**ት ስቃይ እና እንግልት የሚያመን እነዚህን የእዝራኤል ምርቶችን ባለመግዛት እና ባለመጠቀም የበኩላችነን እንወጣ።

ይህ በትንሹ የምናግዘው እና የምናሳየው አጋርነት ነውና ለሁሉም እንድደርስ #ሸር_እናድርገው

Follow & share share

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group