7 месяцев перевести
Перевод невозможен

ፊቱን በቀይ ጥምጣም የሚሸፍነው ዓይናማ፣

ጣቱን በሸሃዳ የሚቀስረው አቡ ዑበይዳ በቲቪ ስክሪኖች ላይ ብቅ ሲል ንግግሩን እስኪጨርስ እንቅስቃሴህ ሁሉ ይቆምለታል። መግለጫ ሊሰጥ ነው ሲባል ጆሮህ ይቀሰራል። ድምፁ ሲሰማ ቃላቶቹ ልብህን ይሰረስርሀል። አንዳች ነገር ሰውነትህን ይወርሀል። ጀግንነት መንፈስህ ውስጥ ይርመሰመሳል። ወኔ፣ ብሶትና ዕንባ የተቀላቀለው ስሜት ይጠናወትሀል። ክነፍ ብረር ያሰኝሀል።

አላህ ከናንተ ጋር ይሁን ድላችሁም ድል ሽንፈታችሁም ድል ነው።

#mahi mahisho

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

ኡማ ላይፍ

👇👇👇

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе