Translation is not possible.

#ሰበር_ዜና

➖➖➖➖

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጁንግ ኡን ለሀማስ የመሳሪያ ድጋፍ እንዲደረግ ማዘዙን የአሜሪካው ዎል ስትሪት ጆርናል ደቡብ ኮሪያን ምንጭ አድርጎ ገለጸ።

...

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ለሀማስ ድጋፍ እንዲደረግ እና በመካከለኛው ምስራቅ ለሚገኙ ቡድኖች ከፍተኛ ቁጥር ያለው መሳሪያ እንዲሸጥ ትእዛዝ ሰጥተዋል ሲል የአሜሪካው ዎል ስትሪት ጆርናል ከደቡብ ኮሪያ ባገኘው መረጃ ላይ ተመስርቶ ዘግቧል። ሰሜን ኮሪያ ለእስራኤል እውቅና ከማይሰጡ ሀገራት ትገኝበታለች።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group