ታላቁ የዘመናችን ዓሊም ኢማም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦

«እውቀትን ስታሰራጭ የአላህን ሀይማኖት እያሰራጨህ ነው ስለዚህም በአላህ መንገድ ከሚታገሉት ታጋዮች ትሆናለህ! ምክንያቱም ታጋዩ በሰይፍና በኢማን ሀገርን እንደሚከፍት ሁሉ አንተም በእውቀት የሰዎችን ልብ ትከፍታለህና»

📚[ሸርህ ዱዓዑ ቁኑቲል ዊትር /(ገፅ)12]

Send as a message
Share on my page
Share in the group