Tidak bisa diterjemahkan.

✩ ስትመክር ተመካሪው ምክሬን ሊቀበለኝ ይገባል ከሚል መነሻ አይሁን።

✩ስትሰጥ መመስገንና መወደስን አስበህ አትስጥ።

✩ስታሸ'ማግል ግድ መታረቅ አለባችሁ ከሚል ቅድመ ሁኔታ ሊሆን አይገባም።

ከላይ የተጠቀሱትን ስታደርግ ሃሳብህ  መልካምን መፈጸም፣ሀላፍትናን መወጣት እንድሁም ሌሎችን ለመጥቀም በማሰብ ብቻና ብቻ ይሁን።

#ከኢብኑ_ሀዝም_ምክሮች

image
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup