Translation is not possible.
🔴ዛሬ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር በሰጠው መግለጫ ትላንትና ዛሬ የተገደሉት የእስራኤል ወታደሮች ቁጥር 22 መድረሱንና ከባድ ውጊያ ውስጥ እንዳሉ አሳውቋል።
✔️   በአሁኑ ሰአት ጋዛ ላይ እጅግ አልህ አስጨራሽ ትንቅን እየተካሄደ ነው። የእስራኤል ሚዲያዎች ባወጡት ዘገባ " ከዚህ በፊት ተደርጎ የማይታወቅ ጦርነት አጋጥሞናል ወታደሮቻችን እጅግ ከባድ ፈተና ውስጥ ይገኛሉ መላው እስራኤላዊያን ለወታደሮቻችን ፀልዩ " ሲሉ አሳውቀዋል። አሁን ሀማስና እስራኤል የሞት ሽረት ትግል ላይ ናቸው።
✔️   ሀማስ ከፍተኛ ድል እያስመዘገበ መሆኑን አሳውቋል። " ያሲን " በተሰኜው ሚሳኤሉም በርካታ የእስራኤል ታንኮችን ማውደሙን አሳውቋል።
✔️  ሂዝቡሏህ በዛሬው እለት በፈፀመው ተደጋጋሚ የሚሳኤል ጥቃት በእስራኤል ከተሞች ላይ ከፍተኛ ውድመት አድርሷል ። የእስራኤል ከተሞች በእሳት ተያይዘው ሲነዱ ታይተዋል። ሂዝቡሏህ ይፋዊ ጦርነት ለማወጅ የሰይድ ሀሰን ነስረሏህን ትእዛዝ እየጠበቀ ነው ተብሏል። እስካሁን ሂዝቡሏህ በርካታ ጥቃቶችን በእስራኤል ላይ ማድረሱን የቀጠለ ሲሆን እስራኤልም አፀፋውን እየመለሰች ነው።
✔️  የእስራኤሉ መከላከያ ሚኒስትር ዩአቭ ጋላንት " እንደዚህ አይነት ከባድ ጦርነት አልጠበቅንም ነበር " ብሏል ። እርሱ እንዳለው ሀማስ በማይጠበቅ መልኩ እጅግ ራሱን አደራጅቶና ለሁሉም ነገር ተዘጋጅቶ ነው የጠበቀን ብሏል ።
ፎሎ አድርጉትሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እ
ይደርሳቹሃል ፔጃችንን ይቀላቀሉ
Send as a message
Share on my page
Share in the group