Translation is not possible.

#ሰበር

የባህሬን ፓርላማ ዛሬ ባሳለፈው ውሳኔ ከዚህ በፊት ባህሬን ከእስራኤል ጋር የጀመረችውን ግንኙነት እንድታቆም አምባሳደሯንም ወደ ሀገሯ እንድትጠራ እስራኤል ጋር ያላት ንግድ እንዲቋረጥ ወስኗል::

ይህን አካሄድ እስራኤል ጋር የተወዳጁ ሀገራት ሁሉ ሊከተሉት ይገባል::

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group