Translation is not possible.

ست صفات في الصلاة من علامات النفاق . الشيخ الدكتور محمد بن غيث العبيدلي حفظه الله .

እነዚህ ስድስት ባህርያት በሶላት ላይ #የሙናፊቆች_ባህርይ ናቸው🌴

📍 ለሶላት ሲቆሙ ስልቹ መሆን፡

📍 ሶላት ሲሰግዱ ሰው እንዲያይ/እንዲያወድስ መፈለግ[እዩልኝ]

📍ሶላትን ከወቅቱ ማዘግየት

📍ጠቅ ጠቅ ማድረግ/ማቻኮል

📍ትንሽን ብቻ አሏህን ማስታወስ

📍ከጀመዓ መራቅ

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group