Translation is not possible.
ኢማሙ ኢብነል ቀዩም አሏህ ይዘንላቸውና፡
 
🍁ልብ ልክ እንደ መሬት ነው። የሚደርቀው አሏህን በብቸኝነት ከማምለክ፡ ከመውደድ፡ ከማወቅ፡ እሱን ከማስታወስና ከመለመን ሲገለል/ሲርቅ ነው ብለዋል🌴
 
እኔ ደግሞ እንዲህ እላለሁ፡
 
👉 በተለይ በዚህ በደረቀ ልብ ላይ ቅናት/ምቀኝነት ከተጨመረበት፡ ቅናቱ የደረቀውን ልብ እሳት ሁኖበት እንደ ደረቅ እንጨት ያቀጣጥለውል፡ ስሜቱም ፊት ላይ ይነበባል።
 
ቅናት የልብ ውስጥ #እሳት ነውና🌴
 
✨ በቅናት የገረጣ ፊት ደግሞ በተውበትና ወደ አሏህ በመመለስ እንጂ በቅባት አይወዛም‼️
 
 
🌴قـ✑ــال الإمــام إبـن القـيــم
            رحمـہ اللـہ تعالـﮯ :
 
القلب كالأرض إنما ييبس إذا خلا من توحيد الله وحبه ومعرفته وذكره ودعائه
 
📚 أسرار الصلاة 【 ٦٠
 
https://t.me/abufurat
 
https://ummalife.com/YunusHassen
Send as a message
Share on my page
Share in the group