Translation is not possible.

"do your own business,;”

በራሳችሁ ጉዳይ ላይ አተኩሩ።

አሁን ቁጭ ብለህ አስተያየት የምትሰጥበት ጉዳይ ስላንተ ነው?? ካልሆነ አሁኑኑ የምታወራውን ነገር አቁመው። አሸናፊዎች ሁልጊዜ ትኩረት የሚሰጡት ለራሳቸው ና በራሳቸው ጉዳይ ላይ ነው። እስከመቼ ጊዜህን ያንተ ባልሆነ ንግግር እና ጉዳይ ላይ ታጠፋለህ። እስኪ አስበው በቀን ውስጥ ከተሠጠህ ጊዜህ ላይ 90% ቱን ጊዜ ስለሰዎች በማውራት እና ያንተ ባልሆነ ጉዳይ ላይ አስተያየት በመስጠት ና በመምከር ታጠፋዋለህ የሰዎችን ጉዳይ እና ህይወት እያነሳህ ስትስቅ እና ስታዝን ትውላለህ የራስህ ባልሆነ ጉዳይ ና ነገር ላይ………………ዛሬ ቆም ብለህ አስብ እስኪ

#መቼ ነው በራስህ ጉዳይ ላይ ጊዜ የምታጠፋው???

#መፅሀፋ_እንዳለው_በራሳችሁ_ጉዳይ_ላይ_አተኩሩ

#mind_your_own_bussiness

#በራስህ ትዳር : በራስህ አገልግሎት : በራስህ ስራ እና በራስህ ነገር ላይ ብቻ ትኩረት አድርግ የሌሎችን ህይወት እኔ ካልኖርኩላችሁ በማለት ጊዜ አታጥፋ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group