ከየመን ጦር የተሰጠ መግለጫ
ጦራችን ባለፉት ሰአታት ውስጥ በርካታ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በጽዮናዊያኑ ግዛት በሚገኙ የተመረጡ ቦታዎች ላይ ያስወነጨፍን ሲሆን ለአላህ ምስጋና ይግባውና ኢላማቸውን ጠብቀው አርፈዋል።
የየመን ጦር በፍልስጤም ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለመከላከልና ለመላው የየመን ህዝብ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት እንዲሁም የወራሪዋ ጦር በጋዛ ወንድሞቻችን ላይ የምታደርሰውን ጥቃት እስክታቆም ድረስ ወታደራዊ ዘመቻችን የሚቀጥል ይሆናል።
ድል የሚገኘው ከአላህ ብቻ ነው።
ረቢዑል አኺር 17 1445 ሂጅራ
ኖቬምበር 1 ቀን 2023