Translation is not possible.

በዚያም በማይሞተው ህያው አምላክ ላይ ተመካ

( አል ፉርቃን 58)

----------------------------------

አንዲት ከተማ ላይ በጣም የሚዋደዱ ባልና ሚስት ይኖሩ ነበር ነገር ግን

ሁለቱም የተለያየ በህሪ ባለቤቶች ነበሩ ባልየዉ የተረጋጋና ዝምተኛ ሲሆን

ሚስትየዉ ደግሞ ተቃራኒዉን በህሪ የተላበሰች ነበረች።

ታዲያ አንድ ቀን ሁለቱም የበህር ጉዞ በአንድ

ላይ ያደርጋሉ ሁለት ቀን ከተጎዙ ብሆላ አዉሎ ነፍስ ይነሳና መርከቢቱ

ትናወጣለች የመርከቢቱ ተሳፍሪዋች በሙሉ በፍርሃት ይርዳሉ የመርከቢቱ

ካፒቴንም የመትረፍቸዉ እድል እጅግ ጠባብ መሆኑን ይነግራቸዋል

ሚስትየዉም እራስዋን መቆጣጠር ተስኖዋት በፍጥነት ወደ ባልዋ ታመራለች

ምን አላባት የሚተreፉበት አንዳች መንገድ እንኯን ቢኖር ነገር ግን እንደ

ወትሮዉ

ተረጋግቶ ሁኔታዉን በትዝብት የሚመለከተዉን

ባልዋ ስትመለከት ትደነቃለች በንዴትም ለምንም ነገር ስሜት የሌለዉ ቀዝቃዛ

ሰዉ መሆኑን በጩኸት ትነግረዋለች በዚህ መሀል ጩቤ መዘዝ ያደርግና

ልብዋ ላይ አድርጎት በዚህ ጩቤ እንድ ወጋሽ አትፈሪምን ሲል ይጠይቃታል።

ወደ ባለቤትዋ ተመልክታ በፍፁም የሚል መልስ ትሰጠዋለች ለምን ሲል

ጥያቀዉን ያስከትላል እሷም እምነቴን በምጥልበትና በማፈቅረዉ ሰዉ እጅ

ላይ ነዉና ያለዉ ስትል ትመልስለታለች እሱም ፈገግ አለና የእኔም የእርጋታዬ

ምንጭ ይኼዉ ነዉ ይኼ መዕበል በምተማመንበትና

በምወደዉ ጌታዬ ስር ነዉ ታዲያ ነገራቶችን ሁሉ የሚቆጣጠረዉ እሱ ከሆነ እኔ

ለምን እፈራለሁ ? አላት

☞☞☞የዱንያ መዕበል ቢያንገላታህ መከራዋ ቢዘንብብህ አትፈራ አላህ

በእርግጥም አንተን ይወድሀል ከሚዘንብብህ መከራም የማዉጣት ቁልፍ እሱ

ላይ ነዉና አትስጋ!!!

የትም ብትሆን አላህን ፍራ

Send as a message
Share on my page
Share in the group