Translation is not possible.
ዓለም አቀፉ የሙስሊም ምሁራን ህብረት ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዲህ ብሏል፡-
✅ጋዛና ፍልስጤም ሲወድሙ ቁጭ ብሎ ማየት አላህና መልእክተኛውን መካድ ነው በአላህ ፊት ከሚያስጠይቁ ታላላቅ ወንጀሎች መካከል የሚመደብ ነው።
✅ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ሸሪዓዊ ግዴታ ነው። በተለይም በአራቱ የፍልስጤም አጎራባች በግብፅ በዮርዳኖስ በሶሪያና ሊባኖስ አገሮች ላይ ዋጂብ ነው።
አላህ ይርዳቸው!
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group