Translation is not possible.

ይሄ የአሜሪካው የሰው ሸይጧን ለእስራኤል ድጋፍ ከመቶ ቢሊዮን ዶላር በላይ እንዲፈቀድ ለማድረግ መድረክ ላይ በቀረበበት ቅፅበት ከታዳሚዎች መካከል «ጦርነቱ ይቁም!» የሚሉ ተቃዋሚዎች ባሰሙት የተቃውሞ ድምፅ በተደጋጋሚ ንግግሩን ሲያስቋርጡት ይስተዋላል።

አላህ ውርደትን በውርደት ላይ አከናንቦ ያልብሰው ከነ አጋሮቹ ኢንሻ አሏህ 🤲🤲🤲

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group