Табасаранан алхьа кха дац.

በአሁኑ ደግሞ ሌላዋ የላቲን ሀገር ቺሊ የቦሊቪያን ጥሪ ተቀብላ በእስራኤል

የቺሊ አምባሳደር በአስቸኳይ እስራኤል ለቅቆ እንዲወጣ ትእዛዝ ሰጥታለች

ፕሬዚዳንት ጋብሬኤል ቦሪክ የእስራኤልን የዘር ማጥፋት ወንጀል ክፉኛ የኮነኑ ሲሆን ግኑኝነታቸውን ማጤን እንዳለባቸው በመግለጽ አምባሳደራቸውን ጠርተዋል

ከኮሎምቢያ ቀጥላ የላቲን አሜሪካ አገር ቦሊቪያ ከሱዋ ቀጥሎ ደሞ ይሀው ቺሊ ገና ምን አይታ ሁሉም ይሸሹዋታል በቀጣይ ደሞ ማን ይሆን?

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group