1 year Translate
Translation is not possible.

የቂያማህ መቆሚያ ትክክለኛ ቦታ ፍልስጤም መስጂደል አቅሷ ነው።

(ተፍሲር ቁርጡቢ 17/31)

አንዳንድ ሰዎች #ሻም ለዚህ እንደ አሸዋ ለበዛ ህዝብ መቆሚያ እንደት ትበቃለች? ሲሉ ይጠይቃሉ ይጠይቃሉ።መልሱ ቀላል ነው። ይህ በአሏህ ላይ ገር ነው።#ሰዎችን_ከሞት_ማስነሳት_የቻለው_አሏህ_በፍርዱ_መቆሚያ_ቦታ_የሚሳነው_አይደለም

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group