Translation is not possible.

አሁናዊ መረጃ

በሙጃሂዶቹና በወራሪዋ ጦር መካከል በጋዛ ሰርጥ ጥልቅ የሆነ ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ነው።

ከወራሪዋ መከላከያ ሰራዊት በተውጣጡ ጥምር እግረኛ ሃይሎች እየተመሩ ወደ ጋዛ ሰርጥ ዘልቀው ለመግባት ኃይለኛ ጦርነት እያደረጉ ነው።

ዱዓችሁን ለወንድሞቻችሁ

Send as a message
Share on my page
Share in the group