በህዝበ ሙስሊሙ በተለይም በአረቡ አለም በአይ,ሁ–ዳዊያ,ኑ ምርቶች ላይ እየተደረገ በሚገኘው የማእቀብ ዘመቻ ምክንያት ከፍተኛ ኪሳራ ያስተናገደው የፔፕሲ የለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ በአዲሶቹ ምርቶቹ ላይ ፍ–ልስ, ጢን የሚል አረብኛ ጹሁፍ አትሞ አውጥቶዋል ሆኖም ህዝበ ሙስሊሙ አሁንም ማእቀቡን ባለማንሳት ምርቶቹን ባይኮት ማድረግ ቀጥሎዋል ።
ስንተባበር እንዲህ ጫና መፍጠር ይቻላል