Translation is not possible.
በህይወታቹ ላይ የብቸኝነት ጊዜ አያስፈልጋቹም?
 
 
የብቸኝነት ጊዜ ማለት እራስን የማግኛው መንገድ ነው።አለምን የመረጃው ጥበብ ነው።አቅምን የማወቂያ በትር ነው ።
 
ወደ አላህ ለመቅረብ ምቹ መንገድ ነው ከሪዓ አብዝቶ የሸሸ መስመር ነው። ስለምን ብቸኝነትን ትፈራላቹ ? በሰው ላይ ጥገኛ ትሆናላቹ?
 
አመጣጣቹ ብቸኝነትን ያዘለ ነው የአካሄዳቹም በብቸኝነት የተከበበ ነው ታዳ መኖር ላይ ስለምን ትሰጋላቹ ?
 
 
አመጣጣቹ ከአላህ አካሄዳቹ ወደ አላህ ስለምን ስለ ሰው ትጨነቃላቹ ? አብሽሩ ፈስቢሩ አላህ ከኛ ጋር ነው
Send as a message
Share on my page
Share in the group