Translation is not possible.

የማን ቤት እየተቃጠለ የማን ቤት በሰላም ያድራል

የዛሬው ለሊት ሃማሰ የእሰራኤል ከተማ ተልአቬብ

በሮኬቶች ሰትደበድብ አድራለች ብዙ ጉዳትም

ደርሶባቸዋል እሰራኤል አትመታም እያሉ ለአምሳ አመት

ያህል እየዋሹ የመካከለኛው ምሰራቅ ጀግኖች

እኛ ነን ሲሉ የነበሩ ዛሬ በሃማሰ መሸነፋቸው የሞት

ሞት ሁኖባቸው የሞቶበቸው 3600 ደርሶ,እያለ

1400 ብቻ ነው እያሉ ለአለም ሲያሳውቁ የራሳቸው

ጋዜጠኛ አጋለጣቸው አሁንም የዛሬው አይናገሩም

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸✌🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

9 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group