Translation is not possible.
ይህ በቀሳም ሙጃሂዶች የተማረከ ታንክ ነው። ጦርነቱ ተፋፍሟል ቴልአቪቭና አስቀላን በቀሳም ሙጃሂዶች የሮኬት ተኩስ እየተናጠች ነው የየመኑ ሁሲ ሚሳኤል እያስወነጨፈ ነው ሂዝቦላህ ከሉብናን ድንበር በኩል እየተኮሰ ነው ወራሪዋ በበኩሏ ዓለም ላይ የተከለከለውን የፎስፈረስ ቦንብ በጋዛ ሰማይ ላይ ጭካኔ በተሞላበት መልኩ ህፃናትና ሴቶች ላይ እየለቀቀችው ነው።
#mahi mahisho
ቴሌግራም
👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch
ኡማ ላይፍ
👇👇👇
https://ummalife.com/mahimahisho
34 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group