لا يمكن الترجمة

የአቢዘር ቤተሰብ የሆነች በአሜሪካ የምትኖር ዑሙ የቲም ዛሬ በአቢዘር ስር የሟች እናቷን ሰደቃ እጅግ ባማረ መልኩ አድርጋለች።

በዚህ ሰደቃ የየቲም እናቶች ( ሞግዚቶች) እና ቤተሰቦች እጅግ ተደስተዋል። ለእህታችን እናት አላህ እንዲምራቸው ዱዓ ከማድረግ ባለፈ ለመላው የአቢዘር ቤተሰቦች ዱዓ ሲያደርጉ ውለዋል።

በአቢዘር የሚደረግ ሰደቃ ለየት የሚያደርገው ሰደቃችሁ በትክክል ለሚገባቸው የ153 የቲሞች ቤተሰብ ለሆኑ ለ571 በላይ የየቲም ቤተሰቦች መድረሱ ነው።

ይህ የመሰለ የየቲሞች ቤተሰቦች ብቻ የተገኙበት ሰደቃ የሰደቃችን ዋጋ ከፍ የሚያደርግ ነው። እህቴ አላህ የሚደሰትበት ሰደቃ ያድርግልሽ።

ማህበረሰቡ ደሃዎችን እንዲረዳ ማነሳሳት የቁርአን ትእዛዝ ነው ላይክ ሸር በማድረግ የየቲሞች ድምፅ ይሁኑ ።

ተጨማሪ መረጃ +251911393123 +251939003838

የአቢዘር የባንክ አካውንቶች

ኢትዮንግድባንክ»=1000313689275

ሂጅራ ባንክ =1003026690001

«አዋሽ ባንክ» =01308869183000

«አቢሲኒያ ባንክ» = 62459638

ኦሮሚያ ኢንተ=1385082500001

ኦሮሚያ ህብ/ባንክ1041700010823

«ዳሸን ባንክ » 7927722324611

ከልጆቻችን ጋር አይታሞችን እናስተምር በወር የአንድ ቀን የ1 የቲም ወጭ 100 ብር ከመቻል ጀምሮ በቋሚነት እንሳተፍ ።

በየወሩ በሜሴጅ እንድናስታውሳች ከታች ያለውን ሊንክ በመክፈት የአቢዘር አባል ይሁኑ።

https://bit.ly/2TeUor3

image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة