Translation is not possible.

"አስቸኳይ ተኩሰ አቁም ይደረግ" ቻይና

#ቻይና በጋዛ ሰርጥ ላይ የሚደርሰውን ሰብአዊ አደጋ ለመከላከል አፋጣኝ የተኩስ አቁምን “በንቃት” ማስተዋወቅ እንደምትቀጥል ግሎባል ታይምስ ጋዜጣ ዘግቧል።

ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በ10ኛው የቤጂንግ ዢያንግሻን ፎረም ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት ቻይና የእስራኤል እና የፍልስጤም ጉዳይ በሁለት ሀገራት የመፍትሄ ሃሳብ ላይ የተመሰረተ "ሁሉን አቀፍ እና ፍትሃዊ" መፍትሄ ለማምጣት ትገፋፋለች።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group