Translation is not possible.
በወንጀለኞች አትሳቅ ይልቁንም በአንተ ላይ እንዳይደርስ ፍራ
ሃፊዝ ኢብኑ ረጀብ እንድህ ይላል፡–
```
=]>በወንጀሎኞች ላይ የደረሰባቸውን መከራ አይቶ ያልተገሰፀ በእርሱም ላይ እንዳይከሰትበት ይጠንቀቅ‼
=]>ይህች መከራ በነርሱ ላይ የተከሰትችባቸው ከማስተንተን ስለተዘናጉና መንቃትና መገሰፅን ችላ በማለታቸው ነው።
[فتح الباري]
Send as a message
Share on my page
Share in the group