Translation is not possible.
ጣታቸው ከሙስበሃው ተፋቶ ዚክርን ትቶ በእንቅልፍ ብዛት ደልቦ ከመሞት በላይ አፈሙዝ አያስፈራቸውም።
 
እነዚህን ልቦች የቱንም ያክል ብትታጠቅ አታሸብራቸውም። መዝከሪያ ሙስበሃቸውንም አታስጥላቸውም። ዛሬ ሙስበሐውን እንደያዘ እየዘከረ አላህን የተገናኘው ፍልስጤማዊ።
 
#mahi mahisho
 
ቴሌግራም
👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch
 
ኡማ ላይፍ
👇👇👇
https://ummalife.com/mahimahisho
16 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group