Translation is not possible.

#ቀብር_ውስጥ

ታላቁ ሰሀብይ ዑስማን(አላህ ስራውን ይውደድለት) ቀብር ዘንድ

ሲቆም ፂሙ እስከ ሚረጥብ ያለቅስ ነበር።

ከዚያም

"ጀነት እና ጀሀነም አስታውሰክ አታለቅስም ለዚህ ታለቅሳለክ

እንዴ?" ተብሎ ሲጠየቅ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ሲሉ

ሰምቻለሁ ብሎ መለሰ

" ﺇﻥ ﺍﻟﻘﺒﺮ ﺃﻭﻝ ﻣﻨﺎﺯﻝ ﺍﻵﺧﺮﺓ، ﻓﺈﻥ ﻧﺠﺎ ﻣﻨﻪ ﻓﻤﺎ ﺑﻌﺪﻩ

ﺃﻳﺴﺮ ﻣﻨﻪ، ﻭﺇﻥ ﻟﻢ ﻳﻨﺞ ﻣﻨﻪ ﻣﺎ ﺑﻌﺪﻩ ﺃﺷﺪ ﻣﻨﻪ "

ቀብር ማለት የአኼራ የመጀመርያው ማረፊያ ነው፣ ከሱ ፈላህ

ከወጣ ከዛ በኋላ ያለው ከሱ የቀለለ ነው፣

ከሱ ፈላህ ካልወጣ ደግሞ ከዛ በኋላ ያለው ከሱ የከፋ ነው ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አለ።

አላህ ከቀብር ቅጣትና ከጀሀነም እሳት እኛንም ቤተሰቦቻችንንም

ይጠብቀን አሚን ።

ሼር #ሼር ሼር

Send as a message
Share on my page
Share in the group