Translation is not possible.

የቀሳም ብርጌድ ከ12፡00 እስከ 9፡17

ከጋዛ በስተደቡብ 4 ታንኮችን

ከጋዛ ሰሜናዊ ምዕራብ አንድ ታንክ

ከጋዛ ሰሜናዊ ምዕራብ ሎጀስቲክ ተሽከርካሪ

በሰሜናዊ ጋዛ ሰርጥ 3 ተሽከርካሪዎችን

ከኤሬዝ በስተምስራቅ አንድ ተሽከርካሪ በፈንጂና በአል-ያሲን 105 ዛጎሎች ማጋየታቸውን ገልፀዋል።

የዕብራይስጥ ምንጮች ከየመን የተነሳ ሰው አልባ ድሮን መመከታቸውን ይፋ አድርገዋል።

#mahi mahisho

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

ኡማ ላይፍ

👇👇👇

https://ummalife.com/mahimahisho

19 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group