🍒የትዳር ዋነኛ አላማ ይህ ነው ከማግባትህ በፊት መጀመርታ ለምን እንደምታገባ ዋነኛ አላማውን እወቅ🍒🌸
▣አልሼይኽ ሳልህ አልፈውዛን ❴ሀፊዘሁላህ❵ እንዲህ ይላሉ▣
➞▹▹የትዳር ➷ዋነኛ አላማዎች ➷ጥሩ ሷሊህ ልጆችን ➷ማፍራት ነው ስለሆነም ➷አንድ ባል ጥሩ ➷ሷሊህ የሆነችን ሚስት ➷መምረጥ አለበት◃◃◌
➞▹▹የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ➷ዲን ያላትን ምረጥ ➷ታርፋለህ ➷ዲኑን እና ➷ፀባዩን አኽላቁን ➷የወደዳቹሁለት ከመጣ ➷ዳሩት ይህን ካላደረጋቹሁ ➷በዱንያ በምድር ላይ ➷ፈሳድ ይበዛል ይስፋፋል◃◃◌
➞▹▹አንድ ወንድ ➷እሚታጫት ሴት ➷የዘር ሀረጋን አይመልከት ➷መልኳንም ➷ውበቷን ብቻ አይመልከት ➷ገዘቧንም አይመልከት ነገር ግን ➷ሷሊህነቷን ዲኗን ➷ይመልከት ምክንያቱም ➷ሷሊህ ልጆችን ለማፍራት◃◃◌
#ምንጭ
📚((خطبة جمعة بعنوان أسباب صلاح الأولاد 1432هـ.))
በዙ ወንዶች እየተፈተንበት ያለ እርእስ አላህ ከዘነላቸው በስቸቀር