Translation is not possible.
❝የምንሞትም ከሆነ በክብር በሀገራችን ነው የምንሞተው!❞
ፍልስጤማዊት የአልጀዚራ ኢንግሊሽ ጋዜጠኛ ነች ፤ ዮምና ኤልሰኢድ ትባላለች። ብዙ ምዕራባውያን የሚቀጥፉትን ቅጥፈት በሀቅ እየታገለች ነው። ከጎኗ ያሉ ህንፃዎች ላይ እራሱ ቦንብ እየተጣለ እንኳን የህዝቧን ጉዳይ ለአለም ማድረሷን ቀጥላለች።
አሁን ግን እሷና ባለቤቷ ከእስራኤል ማስፈራሪያ እየደረሳቸው ይገኛል።
https://www.youtube.com/@QisaTube1
Facebook - ቂሳ ትዩብ Qisa Tube
Telegram - t.me/QisaTube
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group