Translation is not possible.
;እህቴ የታለች እርሷን እናት አማና ሰጥታኛለች አደራ ጠብቃት ብላኛለች እያለ ይጮኻል። በወራሪዋ ጦር ጉዳት ቢደርስበትም ህመሙን ዋጥ አድርጎ ቁስሉን ሸሽጎ እህቱን ይፈልጋል በለቅሶ።
እነሆ ይህ ጋዛ ነው። ፍልስጤም ምድር።
5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group