Наган дахаан йохтахам.

ምናልባት ለሰዎች መልካም እየዋላቹላቸው ግራ ሊሆኑባቹ ይችላል ካሰባቹላቸው ውጪ ሃሳባቹን አዙረው አጥምመው ግራ ሊሆኑባቹ ይችላል ያላሰባቹትን ያልዋላቹበትን ያላደረጋቹትን አንስተው ሊዘልፉዋቹ ሊናገሩዋቹ ሊያስቃይሙዋቹ እራሳቸውን ንፁህ አርገው ባላጠፋቹት ጥፋተኛነትን ሊፈርጁባቹ ይችላል ዝምበሉዋቸው አትጨቃጨቁዋቸው እነሱን ለማስረዳት ብላቹ ጉልበታቹን ሃይላቹን አትጨርሱ

ግን ግን ግን

وَلَمَن صَبَرَ وَغَفَرَ إِنَّ ذَٰلِكَ لَمِنۡ عَزۡمِ ٱلۡأُمُورِ

የታገስና ምሕረት ያደረገም ሰው ይህ ከምርሮቹ (ከተፈላጊዎቹ) ነገሮች ነው፡፡

-Surah Ash-Shura, Ayah 43

Send as a message
Share on my page
Share in the group