Translation is not possible.

አሁን አስቀላን እና ኡስዱድ የሮኬት እሳት እየዘነበባቸው ነው። ቀሳሞች እያስወነጨፉ ነው። ሂዝቦላህ በሙሉ አቅሙ ወደ ጦርነት ከገባ መልስ ለመስጠት እንገደዳለን ሲል የወራሪዋ ወታደራዊ ቃል አቀባይ አሁን ከመሸ አስታውቋል።

የስትራቴጂክ ጉዳዮች ሚንስትር እንዳለው የውጪ ጥቃት እንዳሰነዘርብን የአሜሪካ አውሮፕላኖች አሁን በሰማይ ላይ እየበረሩ ነው ብሏል።

ኔታንያሆ ባደረገው ንግግር ይህን ጦርነት ከተሸነፍን አለም ላይ ያሉት ዜጎቻችን ሁሉ አደጋ ላይ ይወድቃሉ የህልውና ጦርነት ነው ማለቱ ተደምጧል።

#mahi mahisho

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

ኡማ ላይፍ

👇👇👇

https://ummalife.com/mahimahisho

10 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group