Çĕнĕ çулахне йывăçлăх

የአቢዘር ቤተሰቦች የ153 የቲም አባት እና እናት ናቸው እና ባሉበት አላህ ይጠብቃቸው።

የአቢዘር ቤተሰቦች ተባብረው የሚሰሩት ስራ እጅግ የገዘፈ በትልልቅ ኤንጅኦ የሚሰራ ስራ ነው።

የአላህ ፍቃድ ሆኖ የማይቻለው በአቢዘር ቤተሰቦች በገነቡት አቢዘር ተችሏል።

የመደራጀት ጥቅም የጀመዓ ጥቅም በአቢዘር ቤተሰቦች ታይቷል።

አሁንም በአሜሪካ የምትኖር ስሟ እንዲጠቀስ ያልፈለገች እህቴ የ ዘሀራ አሊ ሀሰን የተባለችው የቲም ህፃን እኔ የ 1 ዓመት ወጭዋን 36 ሺህ ብር በመቻል በአቢዘር ስር አሳድጋለሁ ብላ ከአቢዘር ጋር ተስማምታለች አላህ ይቀበልሽ አላህ ይጨምርልሽ ።

ከለጠፍኳቸው 9 የቲም ህፃናት በአላህ ፍቃድ 3 ብቻ ቀሩን ። ያለን በገንዘብ እንደዚሁም ላይክ ሸር በማድረግ ድምፅ ለሌላቸው የቲሞች ድምፅ እንሁን።

ሰው የቲሞችን ደሃዎችን እንዲረዳ ማነሳሳት የቁርአን ትዕዛዝ ነው።

የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ» =1000313689275

ኦሮሚያ ኢንተ ባንክ= 1385082500001

ዳሸን ባንክ = 7927722324611

«አዋሽ ባንክ» =01308869183000

«አቢሲኒያ ባንክ» = 62459638

ተጨማሪ መረጃ +251911393123 +251939003838

ከልጆቻችን ጋር አይታሞችን እናስተምር በወር የአንድ ቀን የ1 የቲም ወጭ 100 ብር ከመቻል ጀምሮ በቋሚነት እንሳተፍ ።

በየወሩ በሜሴጅ እንድናስታውሳች ከታች ያለውን ሊንክ በመክፈት የአቢዘር አባል ይሁኑ።

https://bit.ly/2TeUor3

image
Хыпар пек ярас
Ман тетелӗ питра пайлас
Ушкӑнта пайлас