Translation is not possible.

አምሳያ አታገኝም!

ልጅ እያለህ ታመህ ወደ ሀኪም ቤት ትሄድ ነበር። ሀኪሙ "ምን ይሰማሃል?" ብሎ ሲጠይቅህ መልስ መስጠቱን ትተህ የእናትህን ዓይን ትመለከታለህ፤ መልስ እንድትሰጥልህ። ምክንያቱም ላንተ የሚሰማህ የህመም ስሜት ለርሷም እንደሚሰማት እርግጠኛ ነህና!

የርሷን ዓይነት አታገኝም!!!

﴿اللَّهُمَّ اغْفِرْلِي وَلِوَالِدَيَّ، رَبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا ﴾

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group