አላህ ሆይ! እኔ ባሪያህ፣ የወንድ ባሪያህም፤ የሴት ባሪያህም ልጅ ነኝ፡፡ ሁሉ ነገሬ በእጅህ ነው፡፡ ውሳኔህ በኔ ላይ ተፈጻሚ ብይንህ ፍትሃዊ ነው፡፡ ቁርአንን የቀልቤ መርጊያ፣ የልቦናዬ ብርሃን፣ የሐዘኔ መፅናኛና የጭንቄ ማስወገጃ ታደርግልኝ ዘንድ በስሞችህ ሁሉ እማፀንሃለሁ፡፡ አንተ ራስህን በጠራህባቸው ወይም ኪታብህ ውስጥ ባሰፈርካቸው÷ ከፍጡራንህ ለአንዱ ባስተማርካቸው ወይም ለማንም ባልገለፅካቸው ስሞችህ እማፀንሃለሁ::