Translation is not possible.

አስመስሎ  መኖር አልደከማችሁም!?

......ከማን ጋር እንኑር በረቢ..!!

----------------------------

👉#ወላሒ ይጠሉሀል ግን እንደሚወዱህ ሊያሳምኑህ ይሞክራሉ። ሲቸግራቸው ብቻ ይፈልጉህና ለችግራቸው ፈውስ በሰጠሀቸው ማግስት አንተን ማየት አይፈልጉም።

....ልክ እንደ ፖለቲከኛ ለጉዳያቸው ብቻ ተጠቅመውብህ ይርቁሀል።

    ኸረ ወላሒ ሙስሊም እንደዚህ አይሆንም...!!?

በነሱ ሰበብ እንደታመምክ ለነርሱ ስትል ብዙ እንደሆንክ የነርሱ ህይወት እንዲበራ የራስክን ህይወት እንዳጨለምክ በደንብ ይገባቸዋል ነገር ግን እንደገባቸው እንድታውቅ አይፈልጉም ..የበለጠ ዋጋ እንድትከፍልላቸው እንጂ....

👉አረቦች እንዲህ ይላሉ፦

إذا كنت قاسيا يعشقك عشره

وإذا كنت طيبا يجرحك ألف

ጨካኝ ከሆንክ ሌሎች ያደንቁሃል ደግ ከሆንክ ሺ ይጎዱሀል።

ለአንተ መጎዳትም ሆነ ለአንት ችግር ብሎም ለሚደርስብህ ሞራላዊይም ሆነ ስነ-ልቦናዊ ጥቃት ቦታ የላቸውም...በቸገራቸው ቀን ብቻ ግን ከየትም ብለው ይፈልጉሀል...#ጨካኞች_!!

እጂግ የሚገርመው ግን አውቀው እንዳላወቁ ማስመሰላቸው ሳያንስ ነግረሀቸውም የአንተን ችግር ከመረዳት ይልቅ ሁሌም ለነርሱ መሸጋገሪያ ድልድይ እንድቶንላቸው ብቻ ማሰባቸው ነው...።

↪️በዚህ ሰዓት ይህን ፅሁፍ ያነቡታል ለነርሱ እንደሆነም ይገባቸዋል ነገር ግን እንዳላወቁ ይሆናሉ...።

ያ አሏህ ግንኮ እምነታችን እንደዚህ አላዘዘንም ወላሒ .....

✍nuredinal_arebi

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group