Terjemahan tidak mungkin.

ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ከኤሬዝ በስተ ምዕራብ የአልቃሳም ብርጌድ ተዋጊዎች ድንበር ዘልቀው በመግባት ፀረ ትጥቅ ሚሳኤሎችን ወደ እስራኤላውያን ተሸከርካሪዎች ተኮሱ። አልሳቱም ሁለቱን ዶግ አመድ አደረጉት።

በጦር ተሽከርካሪዎቹ ውስጥ የነበሩ በርካታ የወራሪዋ ወታደሮችን መግደላቸውን የቀሳም ሙጃሂዶች ቃል አቀባይ አስታውቋል።

ከዚህ ክስተት በኋላ በኤሬዝና በጋዛ ሰርጥ ዙሪያ ባሉ አካባቢዎች የሞርታር ዛጎሎች እንደ ዝናብ ይርከፈከፉ ጀመር።

የወራሪው ሰራዊት የድጋፍ ሃይል ኢሬዝ አካባቢ ከደረሰ በኋላ ጦርነቱ አገረሸ። አሁን በከፍተኛ ትንቅንቅ ላይ ናቸው።

ዬዲዮት አህሮኖት የዕብራይስጥ ሚዲያ እንደዘገበው የሃማስ ተዋጊዎች ከዋሻ በኩል ወጥተው ከበይት ላሂያ በስተ ምዕራብ በሚገኘው የኛ ሃይሎች ካምፕ ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል ሲል አስታውቋል።

image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan