Translation is not possible.

#ጀነት_الجنة

በዱንያ ላይ እስካለህ ድረስ ያሰብኩትን ሁሉ ይሳካክ፣ የተመኘሁት ሁሉ አገኛለሁ፣ ሀሳቤ ሁሉ እውን ይሆናል ብለህ አታስብ። ላልተሳካው ሀሳብህ፣ ምኞትህ፣ ተስፋህ በማሰብም አትበሳጭ። ለተሳካው #አልሀምዱሊላህ እያልክ ላልተሳካው #አላህ_ስላልሻው ነው በማለት ነብስህን አበስራት ምክንያቱም

⤵️

~ምኞትህ፣ ፍላጎትህና ሀሳብህ ሙሉ በሙሉ የሚሟላበትና የሚሳካበት ብቸኛው

ቦታ #ጀነት ውስጥ ነውና !

《وَلَكُمْ فِيهَا مَا تَشْتَهِي أَنفُسُكُمْ  وَلَكُمْ فِيهَا مَا تَدَّعُونَ۞》

《ለእናንተም በእርሷ (በጀነት) ውስጥ #ነፍሶቻችሁ_የሚሹት ሁሉ አልላችሁ፡፡ ለእናንተም በእርሷ (በጀነት) ውስጥ #የምትፈልጉት_ሁሉ አልላችሁ፡፡》

📚 سورة فصلت(31)

~

የኡማ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

👇👇👇👇👇👉👇👇

https://ummalife.com/ibnudelil

Send as a message
Share on my page
Share in the group