Translation is not possible.
ልብ እንዴት ይለሰልሳል?
 
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐
 
“ልብህ እንዲለሰልስ ከፈለክ የተቸገሩትን መግብ የየቲሞችን እራስ ዳብስ።”
 
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 854
https://t.me/UmuNuhBintdarsema
Telegram: Contact @UmuNuhBintdarsema

Telegram: Contact @UmuNuhBintdarsema

አስተያየትም ሆነ ስህተት ካለዎት ✍️?? @Haymanot_Darsema_Umu_Nuh
Send as a message
Share on my page
Share in the group