Перевод невозможен

🌴ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-

አንድ ሙእሚን አማኝ ወንድሙ ላይ በደረሰው መሰናከል የተነሳ ልክ እራሱ ላይ እንደደረሰው ሊሰማውና ሊያመው ይገባል  ሷሊሆች በወንድማቸው መሰናክል ልክ በራሳቸው ላይ እንደደረሰው ያህል ይሰማቸውና ያዝኑ ነበረ በአማኝ ወንድሙ ላይ በሚደርሰው መሰናክል መሳቅ የአማኝ ባህሪ አይደለምና።

        📚مدارج السالكين

═════ ❁✿ ═

Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе