Tidak bisa diterjemahkan.

አንድ የሙናፊቅ ባህሪ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن ماتَ ولَمْ يَغْزُ، ولَمْ يُحَدِّثْ به نَفْسَهُ، ماتَ على شُعْبَةٍ مِن نِفاقٍ﴾

“በአላህ መንገድ ሳይታገል ወይም ይህን ለማድረግ ሳያስብ የሞተ ሰው። በውስጡ አንድ የሙናፊቅ ባህሪ ይዞ ይሞታል።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1910

Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup