Translation is not possible.

እንዲህ ዓይነቱ ትዕይንት የግብዝነት፣ የጠብና የክህደት ሕሊና ያላቸው ሰዎችን ሰብኣዊነትን የሚያንቀሳቅስ አይሆንም።

በዚህ ቪዲዮ ላይ ኔታንያሁ ሰላማዊ ዜጎችን በመግደል እና ቤታቸውን በጭንቅላታቸው ላይ በማፍረስ ሲፎክሩ: እኛ ጀምረናል ... እስራኤል ታሸንፋለች❗️አለ።

ነገር ግን ምንም ቢያደርግ አያሸንፍም ሀፍረቱንም ማበስ አይችልም።

ማንነታችሁ ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ سبحانه وتعالى

ስለ እናተ በተናገረው ላይ ይገኛል።

لَا يُقَٰتِلُونَكُمْ جَمِيعًا إِلَّا فِى قُرًى مُّحَصَّنَةٍ أَوْ مِن وَرَآءِ جُدُرٍۭ بَأْسُهُم بَيْنَهُمْ شَدِيدٌ تَحْسَبُهُمْ جَمِيعًا وَقُلُوبُهُمْ شَتَّىٰ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَّا يَعْقِلُونَ

  በተመሸጉ ከተሞች ውስጥ ወይም ከአጥሮች ጀርባ ኾነው እንጅ፤ የተሰበሰቡ ኾነው አይዋጉዋችሁም፡፡ ኀይላቸው በመካከላቸው ብርቱ ነው፡፡ ልቦቻቸው የተበታተኑ ሲኾኑ የተሰበሰቡ ናቸው ብለህ ትጠረጥራቸዋለህ፡፡ ይህ እነሱ አእምሮ የሌላቸው ሕዝቦች በመኾናቸው ነው::

9 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group