Translation is not possible.

ሁሌም ድሎት/ምቾት/ፀጋ ላይ መሆን፡ ጥሩ ላይሆን ይችላል፡ ምናልባት ኢስቲድራጅ/ማዘናጊያ ሊሆን ስለሚችል።

ልክ እንደዛው ፈተና/ችግር/መከራም መጥላት የለብንም፡ ከበስተኋላው ትልቅ ደስታ/ስኬት/ሀሴት ሊመጣ ይከጀላልና🌴

https://t.me/abufurat

https://ummalife.com/YunusHassen

10 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group