Translation is not possible.
ወላሂ ፍልስጤም ያሉበትን የከፋ ችግር የሚያስረዱ አያሌ ነገሮችን አይተን ሰምተን ሊሆን ይችልይሆናል ግን ከዚህ ዱኣ በላይ የወንድሞቻችን ችግር ያሉበትን ሁኔታ አስረጂ ነገር አታገኝም ።
ያ አላህ ያረቢ ያረህማን በ ፍልስጤም የሚገኙ እህት ወንድሞች ላይ የሚደርሰዉን በደል በጣም በቅርቡ አድርግልን
ግፈኞችንም በመቅጣትህላይ አንደዛዉ !!!!!
8 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group