Translation is not possible.

ኢብኑል ሙባረክ ታላቁ ሙሀዲስ ሱፍያን አስ’ሰውሪይ እንዲህ በማለት ምክር እንደሰጧቸው ተናግረዋል።

«አውቅናና ዝና መፈለግን ተጠንቀቅ! ያገኘዋቸው ታላላቅ ሰዎች ሁሉ ልታወቅ ባይነትን ይከለክሉ ነበር» ሲየሩ አዕላሚ አን’ኑበላእ 7/261

@lafto_qirat

Send as a message
Share on my page
Share in the group