Translation is not possible.
👉 ፊሊጤማዊያን ምን አይነት አስገራሚ ፍጥረቶች ናቸው ❗️
 
በደንብ በተረጋገጠ መረጃ
 
ከምእራባዊያን ወጣቶች በፊሊስጤኖች ትግስትና ፅናት ተገርሞ ስለ እስልምና እያጠና ቁርአን ማንበብ እፈልጋለሁ የሚል አለ
 
👌 አንድ ሰው ልጆቹ ሚስቱ እናቱ አባቱ ወንድሞቹን አጠቃላይ ቤተሰቦቹ ተገለውበት
ለነሱ ሳይሆን የሚያዝነው እሱም አብሮ ከነሱጋ ሸሂድ ባለመሆኑ ያዝናል سبحان الله
ምድርን ያስገረመ ፅናት
 
👉 በጣም የገረመኝ የጋዛ ህፃናቶች እቃ እቃ ሲጫወቱ
መጫወቻቸውን አብረው እያነሱ  ሸሂድ ሸሂድ እያሉ ይሸከሙታል
 
እነዚህ ህፃናቶች ደሞ አድገው  ሌላ ታሪክ እንደሚሰሩ አንጠራጠርም
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group